የነብያት ታሪክ story of prophets
የነብያት ታሪክ story of prophets on PCየነብያት ታሪክ story of prophets, coming from the developer Huda Soft, is running on Android systerm in the past. No more eyeing the battery or frustrating calls at the wrong time any more.Just enjoy የነብያት ታሪክ story of prophets PC on the large screen for free!የነብያት ታሪክ story of prophets Introductionበአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ። ይህ አፕ የ25 ነብያት ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል። ከቀደምቶች ታሪክ እራሳችንን እንድናስተምር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።ይህ ስራችን የተከበረው የአላህን ፊት ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን እንዲሁም ለኛም በዚህ ስራ ለተባበሩንም በሞት ለተለዩንም ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም ከሁላችንም ይቀበለን ዘንድ አላህን እማፀነዋለሁ። በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን። የአፑ አዘጋጅ አብዱራሂም ማህሙድ
Storyline